ኣዲሱ የደኢህዴን ኣመራር ሽግሽግ ለሲዳማ ህዝብ ያለው ፋይዳ ምን ይሁን? ለመሆኑ ኣቶ ሽፈራው ሽጉጤ ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ይወዳደሩ ይሁን?

ደኢሕዴን አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ

የደቡበ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞከራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ
የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ሲራጅ ፈጌሳን ደግሞ የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡

ለዝርዝር ወሬው እዚህ ይጫኑ

ተጨማሪ ወሬ ሪፓርተር ጋዜጣ 

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ የካቲት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ባጠናቀቀው ስብሰባው አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ሊቀመንበር አድርጎ ሲመርጥ፣ የመከላከያ ሚኒስትሩን አቶ ሲራጅ ፈጌሳን ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ፡፡
አዲሱ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ሽፈራው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ፓርቲው ለሳምንታት ያደረገውን ስብሰባ አዳዲስ ሊቀመናብርት በመምረጥ አጠናቋል፡፡
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኢሕአዴግ) ሊቀመንበርነት ለመነሳት ጥያቄ ባቀረቡት አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ምትክ አምባሳደር ተሾመ ቶጋን የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እንዲሆኑ መርጧቸዋል፡፡
የኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ መቼ ሊደረግ ይችላል ተብለው የተጠየቁት አቶ ሽፈራው፣ የስብሰባው ቀን ገና  እንዳልተወሰነ አስታውቀዋል፡፡
FacebookTwitterLinkedInShare

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር