የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትር ዞን በሲዳማ ዞን ውስጥ ልቋቋም መሆኑ ተሰማ
ሰሞኑን ከኣገሪቱ የዜና ኣውታሮች እንደተሰማው ከሆነ የኢትዮጵያ መንግስት የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትር ዞን በሁለት ነጥብ ኣምስት ቢሊዮን ዶላር ውጭ ሲዳማ ዞንን ጨምሮ በትግራይ፤ ኣማራ፤ እና በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ኣከባቢዎች ለመገንባት የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በማድረጋ ላይ መሆኑ ታውቋል።
የወሬው ምንጭ የኢትዮጵያ ዜና ኣገልግሎት ነው
የወሬው ምንጭ የኢትዮጵያ ዜና ኣገልግሎት ነው
Comments
Post a Comment