በሐዋሳ ከተማ ኣዲሱ ገበያ በተከሰተው የእሳት ኣደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ


በሐዋሳ ከተማ በተለምዶ ኣዲሱ ገበያ ተብሎም በምታወቀው ኣከባቢ በትናንትናው እለት የተነሳው ድንገተኛ እሳት በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል።
ከተለያዩ ማህበራዊ መረቦች ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ አዲሱ ገበያ እና በኣከባቢው የነበሩት የንግድና መኖሪያ ቤቶች በእሳት ቃጠሎ ወድመዋል።
እስከ ኣሁን ድረስ የእሳት ኣደጋው መንስዔ ምንነት ካለመታወቁ በላይ በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት በገንዘብ ስተመን ምን ያህል ልሆን እንደምችልም የተነገረ  ነገር የለም።

Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር