ሲኣን/ መድረክ የጠራው ታላቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በሃዋሳ ከተማ ተካሄደ


ዛሬ ከቀኑ ሶስት ሰዓት ላይ ከወልደኣማኑኤል ዱባሌ ሐውልት የተሰባሰበው ሰላማዊ ሰልፈኛ በኣቶቴ እንድሁም በየሙሉ ወንጌል በተክርስቲያን በኩል ኣድርጎ ወደ መናሃሪያ በመትመም መጨረሻውን ከሃዋሳ መስቀል ኣደባባይ ኣድርጓል።

ሪፖተራችን ጥቻ ወራና እንደዘጋበው በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በሺዎች የምቆጠሩ ሰዎች የተገኙ ሲሆን የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞች ይፈቱ፤ በልማት ስም ህዝብን ማንገላታት ይቁም፤ የኣገራችን የፖለቲካ ችግሮች በድርድር እንጂ በኃይል ኣይፈቱም የምሉ መፎክሮችን ኣስምተዋል።


በሰልፉ ላይ ተጋባዥ እንግዶችን እና የመድረክ/ ሲኣን ከፍተኛ ኣመራሮች ተገኝተው ለህዝብ የተለያዩ መልዕክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን፤ ሰላማዊ ሰልፉ በፍጽም ሰላማዊ መሆነ ሁኔታ ያለምንም ችግር መጠናቀቁን ሪፖርተራችን ጥቻ ወራና ከሃዋሳ ዘግቧል። 
















Comments

Popular posts from this blog

ፓርቲው ምርጫ ቦርድ ከተፅዕኖ ነፃ ሳይሆን የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ማውጣቱን ተቃወመ

የሐዋሳ ሐይቅ ትሩፋት

በሲዳማ ክልል የትግራይ ተወላጆች ምክክር